top of page
Search


የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሠዎች ማስታወሻዎች፦ ክፍል ሦስት
ምዕራፍ ሰባት፦ ‘በክርስቶስ ከሕግ ተፋተናል’ በምዕራፍ ስድስት ላይ ፀጋ ስላለን እንዳሻን እንሁን የሚሉትን ይሔ የፀጋን ልቀትና የክርስቶስን መስዋዕትነት ማቃለል ነው ብሎ በመሞገት እፎይ ከማለቱ ሌሎች ፅንፈኞች ተነሱ።...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Dec 17, 20243 min read


የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሠዎች ማስታወሻዎች፦ ክፍል ሁለት
ከምዕራፍ 2 እስከ ምዕራፍ 5 ያሉት ቁጥሮች ስለ ጽድቅና ስለ ሕግ የሚናገሩና የሚያስተምሩ ምዕራፋት ሆነው እናገኛቸዋለን። ስለ አይሁዳውያን ጽድቅ ከ2፥1-3፥20፤ ስለ እግዚአብሔር ጽድቅ 3፥21-31፤ ስለ አብርሃምን...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Dec 17, 20244 min read


የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሠዎች ማስታወሻዎች፦ ክፍል አንድ
የሮሜ መልዕክት የተፃፈው ጳውሎስ ከሐያ አመታት በላይ ከሆነው አገልግሎቱ በኋላ በወንጌል ዕውቀቱ፣ በክርስቶስ ፀጋና በዕድሜውም በስሎ በነበረበት የሕይወት ዘመኑ በ55 ዓ.ም አካባቢ በቆሮንቶስ ከተማ ነው ተብሎ...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Dec 17, 20244 min read


ጥቂት ማስታወሻዎች ከሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ
የሐዋርያት ሥራ መፅሐፍ ያላለቀ መፅሐፍ ነው። ጌታችን ዳግም በታላቅ ክብር እስኪመጣ ድረስ መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ከተሰጠበት ከበዓ ለሐምሳ ቀን ጀምሮ እየሰራ ነው። ለዚህም ነው ያላለቀው ወይም ያልተደመደመው መፅሐፍ ተብሎ...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Oct 22, 20244 min read
bottom of page